በአገሪቱ ሰላም ከማስከበር አንጻር የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ትልቅ ድርሻ አላቸው- ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

በአገሪቱ ሰላም ከማስከበር አንጻር የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ትልቅ ድርሻ አላቸው ሲሉ የሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ገልጸዋል፡፡…

የትግራይ ክልል ለ3 ሺህ 231 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለ3 ሺህ 231 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ። የትግራይ ክልል የፀጥታ አስተዳደር ቢሮ እንደገለጸው፥…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለተለያዩ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለተለያዩ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት መስጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። በጠቅላይ…

አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከየመን ማውጣቱን ገለፀ

አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት በየመን የነበሩ 102 ኢትዮጵያውያን ስተደተኞችን በሰንዓ  በኩል ማስወጣት መቻሉን አስታወቀ። ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን…

በሙስናና በሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

በሙስናና ሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩት ግለሰቦች ለ2ኛ  ጊዜ  በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት  ቀረቡ ። በእነ ጎሃ…

ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ

ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን በምዕራብ ጎንደር ዞን የቋራ ወረዳ ፖሊስ…