መርማሪ ፖሊስ አብዲ ኤሌና ሌሎች አመራሮች 200 ሰዎች እንዲገደሉ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ገለጸ

የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ ሙሓመድናሌሎች የክልሉ ባለሥልጣናት ከ2004 እስከ 2010 ድረስ በሶማሌ ክልል አስተዳደር ላይ…

የኦብነግ ሠራዊት ትጥቅ ፈቶ ወደ ሃገር ገባ

የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) ሠራዊት ትጥቅ በመፍታት ወደ ሃገር ውስጥ ገባ። የግንባሩ ሰራዊት ትናንት…

ምክር ቤቱ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን  የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ  በማድረግ …

በሶማሌ ክልል የሕብረተሰቡን የልማት ችግሮች ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ም/ር/መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሞሀመድ ገለጹ

በሶማሌ ክልል የሕብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

ሰሞኑን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በሁለት ተማሪዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት የሶስት ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

ሰሞኑን በአሶሳ ዩንቨርሲቲ በሁለት ተማሪዎች መካከል የተፈጠረው ግጭት በመስፋፋቱና መልኩን ወደ ብሔር  በመቀየሩ ምክንያት የሶስት ተማሪዎች ህይወት ማለፉ…

መርማሪ ፖሊስ በዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ባለቤት አቶ ዓለም ፍፁም ላይ የሚያደረገውን ምርመራ እንዲያጠናቅቅ ፍርድ ቤቱ የ10 ቀን ጊዜ ፈቀደ

የዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ እንዲሁም በግንባታ ላይ የሚገኘው የፎር ፖይንት ሸራተን ሆቴል ባለቤት የሆኑት አቶ ዓለም…