የ2010/2011 የክረምትና የበልግ የአየር ሁኔታ ለሰብል አመቺ መሆኑን ቢሮው አስታወቀ

የ2010/2011 የክረምት እና የበልግ የአየር ሁኔታ ለሰብል አመቺ ሆኗል ሲል የኦሮሚያ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ገለፀ፡፡…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 3ኛ ዙር 4ኛ ዓመት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

የአማራ ክልል ምክር ቤት 3ኛ ዙር 4ኛ ዓመት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ የ3ኛ ዙር…

ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን ዜጎች በመዳረሻ ቪዛ መሥጠት ጀመረች

ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን  ዜጎች በመዳረሻ ቪዛ  መሥጠት መጀመሯን መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የአፍሪካ አምባሳደሮች በተገኙበት ይፋ አደረገች።…

3 ዞኖችና 44 ተጨማሪ ወረዳዎች የተካተቱበት አዲስ የአስተዳደር መዋቅር ረቂቅ አዋጅ ለደቡብ ክልል ምክር ቤት ቀረበ

3 ዞኖችና 44 ተጨማሪ ወረዳዎች የተካተቱበት አዲስ የአስተዳደር መዋቅር ረቂቅ አዋጅ ለደቡብ ክልል ምክር ቤት ቀረበ።…

ኢትዮጵያ ለሶማሊላንድ ዜጎች የትምህርት ዕድል ሰጠች

ኢትዮጵያ 306 ለሚሆኑ የሶማሊላንድ ዜጎች በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ደረጃዎች የትምህርት ዕድል መስጠቷን ተገለጸ፡፡ ዕድሉ ከተሰጣቸው 200…

አዲስ አበባ በመግባት ላይ የነበረ 919 ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

በህገወጥ መንገድ በተሸከርካሪ ወደ አዲስ አበባ በመግባት ላይ የነበረ 919 ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ መያዙን ፖሊስ…