የሞጆ ከተማ ነዋሪዎች ለብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

ግንቦት 11/2013 (ዋልታ) – “ብልፅግና የባህል ብዝሃነት ፓርቲ ነው” በሚል መሪ ቃል የሞጆ ከተማ ነዋሪዎች ለብልፅግና…

ብልፅግና ፓርቲ በአዳማ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ

ብልፅግና ፓርቲ በአዳማ ከተማ አባላትና ደጋፊዎቹ በተገኙበት የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ፡፡ በአዳማ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት…

ብልፅግና ፓርቲ በሐረሪ ክልል የምርጫ ቅስቀሳ ጀመረ

መጋቢት 24/2013 (ዋልታ) – ብልፅግና ፓርቲ በሐረሪ ክልል የምርጫ ቅስቀሳ በይፋ ማካሄድ ጀምሯል። የፓርቲው አባላት በሐረር…

ብልፅግና ፓርቲ እና የሩሲያው ዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

ብልፅግና ፓርቲ ከሩሲያው ዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ አብሮ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ…

ህብረተሰቡ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ትክክለኛነት በጥንቃቄ ማጣራት ይኖርበታል-  ብልፅግና ፓርቲ

ህብረተሰቡ ማንኛውንም ጉዳይ አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ትክክለኛነት በጥንቃቄ ማጣራት ይኖርበታል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡ ፓርቲው…