ብልፅግና ፓርቲ መንግሥት መመስረት የሚያስችለውን ድምፅ አገኘ

ሐምሌ 03/2013 (ዋልታ) -በምርጫ 2013 ብልፅግና ፓርቲ መንግሥት መመስረት የሚያስችለውን ድምፅ ማግኘቱን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።…

የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ መዝጊያ ፕሮግራም እያካሄደ ነው

ሰኔ 09/2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ለሁለት ወራት ሲያካሂድ የየቆዬውን የምረጡኝ ቅስቀሳ የመዝጊያ…

ብልፅግና ፓርቲ በአምቦ ከተማ የምረጡኝ ዘመቻ አካሄደ

ሰኔ 08/2013 (ዋልታ) – የብልፅግና ፓርቲ በምዕራብ ሸዋ ዞን በአምቦ ከተማ የምረጡኝ ዘመቻ አካሂዷል። የምዕራብ ሸዋ…

ከ50 ሺህ በላይ ወጣቶች የተሳተፉበት የብልጽግና ፓርቲ ድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተካሄደ

ሰኔ 07/2013 (ዋልታ) – ከ50ሺህ በላይ ወጣቶች የተሳተፉበት የብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሄደ።…

በሰበታ ከተማ ለብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

ሰኔ 06/2013 (ዋልታ) – በአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን በሰበታ ከተማ አስተዳደር ለብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ…

ብልፅግና ፓርቲ ያዘጋጀው የስድስት ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር በመስቀል አደባባይ ተካሄደ

ግንቦት 29/2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የ6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫን አስመልክቶ ያካሄደው የስድስት ኪሎ…