መንግስት በትግራይ ክልል ለአርሶ አደሩ የግብርና ግብዓት እያቀረበ መሆኑ ተገለጸ

ሰኔ 1/2013 (ዋልታ) በትግራይ ክልል አርሶ አደሩ በግብርና ስራው በስፋት ተሰማርቶ እንዲያመርት መንግስት አስፈላጊውን ሁሉ የግብርና…

የትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ መልሶ ማገገሚያ እቅድ ይፋ ሆነ

ግንቦት 26/2013 (ዋልታ) – የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እና የገንዘብ ሚኒስቴር የክልሉን የአስቸኳይ ጊዜ መልሶ ማገገሚያ እቅድ…

በትግራይ ክልል ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ግንቦት 25/2013 (ዋልታ) – በትግራይ ክልል ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን በፌዴሬሽን ምክር ቤት የዴሞክራሲያዊ…

በትግራይ ክልል 400 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያ መግባቱ ተገለጸ

– ግንቦት 03/2013 (ዋልታ) – በትግራይ ክልል በ2013/14 ምርት ዘመን መኸር ወቅት ከሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ…

በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ የተፈጠረው ሰላምና መረጋጋት ዘላቂ እንዲሆን ነዋሪዎች ከፀጥታ ሃይሉ ጋር በትብብር እየሰሩ መሆኑን ገለጹ

መጋቢት 15/2013 (ዋልታ) – በሽሬ እንዳስላሴ ከተማና አካባቢው የተፈጠረው ሰላምና መረጋጋት ዘላቂ እንዲሆን ነዋሪዎች ከፀጥታ ሃይሉ…

ኮርፖሬሽኑ ለትግራይ ክልል መልሶ ማቋቋም የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የካቲት 17/2013 (ዋልታ)- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለትግራይ ክልል መልሶ ማቋቋም የአምስት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደርጓል። ድጋፉን…