የቀድሞ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለትግራይ ክልል ድጋፍ አደረጉ

የካቲት 04/2013 (ዋልታ) – በአዲስ አበባ የሚገኙ የቀድሞ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለሁለት ሳምንታት “እኔም ለወገኔ” በሚል…

የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በትግራይ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ከ11.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሚውል ከ11.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ…

ተመድ በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ከ35 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአስቸኳይ ጊዜ ፈንድ በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ከ35 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ ማድረጉን…

የአዲግራት እና ውቅሮ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኑ

በትግራይ ክልል ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር የወደሙ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶችን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…

መንግስት በትግራይ ክልል ያሰራጨው መድሃኒት ለታካሚዎች እፎይታ ፈጥሯል – የህክምና ባለሙያዎች

መንግስት በትግራይ ክልል ያሰራጨው መድሃኒት ለታካሚዎች እፎይታ መፍጠሩን የህክምና ባለሙያዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ ለትግራይ…

በትግራይ ክልል ጭላ ወረዳ በአንድ አካባቢ ጁንታው ደብቋቸው የነበሩ ከ140 በላይ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች ከጦር መሳሪያ ጋር ተገኙ

በትግራይ ክልል ማእካላዊ ዞን የጭላ ወረዳ በአንድ አካባቢ ጁንታው ደብቋቸው የነበሩ ከ140 በላይ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችና…