በሱዳን ያለውን ግጭት ለመፍታት ሱዳናዊያን በባለቤትነት የሚተሳተፉበት ሁሉን አቀፍና አካታች ውይይት ያስፈልጋል – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

መጋቢት 13/2016 (አዲስ ዋልታ) በሱዳን ያለውን ግጭት ለመፍታት ሱዳናዊያን በባለቤትነት የሚተሳተፉበት አፍሪካ መር፣ ሁሉን አቀፍ እና…