የሕግ ማስከበሩን ሁነቶች የሚያሳይ “ዘመቻ ለፍትህ” የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ ተከፈተ

በትግራይ ክልል የተካሄደውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ የሚያሳይ “ዘመቻ ለፍትህ” የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ተከፈተ።…