ኢትዮጵያ ያልተገባ የውጭ ጫና ለመቋቋም ለምታደርገው ጥረት እስራኤል ድጋፍ እንድትሰጥ ተጠየቀ

መስከረም 27/ 2013 (ዋልታ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በመሬት ላይ ካለው ነባራዊ…

ኢትዮጵያ የካርበን ልቀትን በ68% ለመቀነስ የያዘችው ዕቅድ ከፍተኛው ነው – አምባሳደር አሌክስ ካሜሩን

መስከረም 25/2014 (ዋልታ) ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ የሆነ ችግር እየፈጠረ ያለውን የአየር ንብረት ለውጥ ለመከላከል የካርበን…

ርዋንዳን 4 ለ 0 ያሸነፈችው ኢትዮጵያ

መስከረም 14/2014 (ዋልታ) በፊፋ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትየዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የርዋንዳ…

አገራት ኢትዮጵያ ካጋጠማት ፈተና ለመጠቀም ጥረት እያደረጉ ነው

ነሃሴ 9/2013(ዋልታ) – ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ወቅታዊ ፈተና በመጠቀም በርካታ ቡድኖችና ሃገራት አላማቸውን ለማሳካት የተቀናጀ ጥረት እያደረጉ…

ኢትዮጵያ ለኬንያ ነፃነት ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጋለች – ኬንያዊ የታሪክ ተመራማሪ

ነሃሴ 5/2013(ዋልታ) – ለኬንያ ነፃነት ጎህ ለቀደደው የማው ማው ንቅናቄ ኢትዮጵያ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደነበራት ኬንያዊ የታሪክ…

በሴካፋ ውድድር ኢትዮጵያ እና ብሩንዲ አንድ አቻ ተለያዩ

ሐምሌ 16/2013 (ዋልታ) – የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23 ዓመት በታች የወንዶች እግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ…