የሐይማኖት ተቋማቱ ግንኙነት መጠናከር በኢትዮጵያና ኬንያ ግንኙነት ላይ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ

ሐምሌ 11/2013 (ዋልታ) – የኬንያና ኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ግንኙነት መጠናከር ከሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ባለፈ ለኢኮኖሚያዊ ትብብር…

ኢትዮጵያና እስራኤል የሳይበር ደህንነት ተቋም ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ መከሩ

ሐምሌ 07/2013 (ዋልታ) – የኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጄንሲና የእስራኤሉ የብሔራዊ ሳይበር ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር የሳይበር…

ቻይና ኢትዮጵያ በስኬት ያጠናቀቀችውን ምርጫ በተመለከተ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች

ሐምሌ 05/2013 (ዋልታ) – ኢትዮጵያ በስኬት ያጠናቀቀችውን ምርጫ በተመለከተ ቻይና የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች። ቻይና…

ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ258.8 ሚሊየን ብር የእርዳት ስምነት ተፈራረሙ

ሐምሌ 2፣ 2013 (ዋልታ) – ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ258 ነጥብ 83 ሚሊየን ብር የእርዳታ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡…

ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰባት የአፍሪካ አገሮች 27 ሕፃናት በእስራኤል የልብ ቀዶ ህክምና ሊደረግላቸው ነው

ሰኔ 15/2013 (ዋልታ) – ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰባት የአፍሪካ አገሮች 27 ሕፃናት የሕይወት አድን የልብ ቀዶ ህክምና…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ አረቢያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ምክክር አካሄዱ

ሰኔ 11/2013 (ዋልታ) – የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ጋር ኢትዮጵያና ሳዑዲ…