ኢትዮጵያ ከአንጎላ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለጸች

ሐምሌ 25/2014 (ዋልታ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ…

ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት ዓመታዊ የፖለቲካ ምክክር አካሄዱ

ሚያዝያ 28/2014(ዋልታ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት አመታዊ የፖለቲካ ውይይታቸውን ዛሬ በአዲስ አበባ አካሂደዋል። በአውሮፓ ኅብረት እና…

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የድንበር ተሻጋሪ ትራንስፖርት እና የሎጂስቲክስ መረጃዎችን መጋራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

መጋቢት 20/2014 (ዋልታ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ‘ዲጂታል’ የሆነ የድንበር ተሻጋሪ ትራንስፖርት እና የሎጂስቲክስ ሥርዓትን በትብብር ለመምራትና…

ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቅድሚያ ሰጥታ እየሠራች ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

ኅዳር 29/2014 (ዋልታ) – ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቅድሚያ ሰጥታ እየሠራች መሆኑን ጠቅላይ…

ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ችግር አስወግዳ ሰላሟን ታረጋግጣለች

ኅዳር 12/2014 (ዋልታ) ኢትዮጵያ በውስጥና በውጭ ሃይሎች የጋራ ጥምረት የተጋረጠባትን አደጋ አስወግዳ ሰላምና ደኅንነቷን ታረጋግጣለች ሲሉ…

ደቡብ ኮርያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

መስከረም 28/2014 (ዋልታ) በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግ ሲዮክ ሂ÷ ኢትዮጵያ ሠላምና ብልጽግናን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት…