የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ የተላለፉ ከ1ሺህ በላይ ተሸከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል – የትራንስፖርት ቢሮ

ግንቦት 13/2013(ዋልታ) – የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ በተላለፉ 1ሺህ 2 ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን…