የዓለም ባንክ ለአፍሪካ የኮቪድ-19 መከላከያ የክትባት ግዢ 12 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ሊያደረግ ነው

የዓለም ባንክ ለአፍሪካ ኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት መግዣ የሚሆን 12 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብድር ሊሰጥ መሆኑን አስታውቋል።…