የዚምባቡዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኮቪድ19 ምክንያት አረፉ

የዚምባቡዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲቡሲሶ ሞዮ በኮቪድ 19 ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ አስታወቁ።…

ማህበረሰቡ ክብረ በዓላትን ሲያከብር ቫይረሱን ሊከላከል ይገባል

ማህበረሰቡ በእምነት ተቋማት ሲገኝ እና ክብረ በዓላት ሲያከብር ራሱን ከኮሮናቫይረስ እየጠበቀ መሆን እንዳለበት ተገለጸ፡፡ በኮቪድ-19 ዙሪያ…

ኢትዮጵያ በዓለም ጤና ድርጅት የሚመራውን የኮቪድ-19 ህክምና ምርምር ተቀላቀለች

ኢትዮጵያ በዓለም ጤና ድርጅት የሚመራውን የኮቪድ 19 ህክምና ምርምር ተቀላቀለች። የአርማወር ሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት እያከናወናቸው የሚገኙ…