የስደትና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ የኤርትራ ስደተኞችን አገልግሎት ወደሚሰጡት ካምፖች ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ

መጋቢት 30/2013 (ዋልታ) – በትግራይ ክልል ከተዘጉት የኤርትራ የስደተኛ መጠለያዎች የወጡ ስደተኞችን አገልግሎት ወደሚሰጡ ካምፖች በመመለስ…