ፌዴሬሽኑ በአወዛጋቢው የማራቶን ውጤት ላይ ምርመራ እንደሚያከናውን አስታወቀ

ሚያዝያ 8/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአወዛጋቢው የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን ውጤት ላይ ምርመራ እንደሚያከናውን አስታወቀ።…