ያደጉ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ቃል የገቡትን 100 ቢሊዮን ዶላር እንዲያሟሉ ጥሪ ቀረበ

ጥቅምት 30/2015 (ዋልታ) ቻይና ያደጉ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ቃል የገቡትን 100 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ…

የአየር ንብረት ለውጥ ከየትኛውም አገራት የበለጠ የሚጎዳው ታዳጊ ሀገሮችን ነው -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ሐምሌ 2፣ 2013 (ዋልታ) – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል የሚያስፈልገዉን ገንዘብ…

አሜሪካ ወደ ፓሪሱ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት መመለሷን አስታወቀች

የካቲት 12/2013 (ዋልታ)– አሜሪካ ወደ ፓሪሱ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት መመለሷን አስታውቃለች። አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ…

ም/ጠ/ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን ከኮፐንሀገን26 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ፕሬዝዳንት ጋር ተወያዩ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከኮፐንሀገን26 የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፈረንስ ፕሬዝዳንት…