የአፍሪካ የስራ ዕድል ፈጠራ ጉባኤ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

ግንቦት 21/2015 (ዋልታ) የአፍሪካ የስራ እድል ፈጠራ ጉባኤ ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 2/2015 በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ ተገለጸ።…