ምርጫው ስኬታማ እንዲሆን ጋዜጠኞች ሙያዊ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ ይገባል – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ም/ቤት

ሚያዚያ 16/2013 (ዋልታ) – ለ6ኛው ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ስኬታማነት ጋዜጠኞች ሙያዊ ስነ ምግባርን በማክበር ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ…