አየር መንገዱ እቃ ማጓጓዝ በዓለም አቀፍ ደረጃ 7ኛ ሆነ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በእቃ ማጓጓዣ ትራንስፖርት (ካርጎ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በ7ኛ መቀመጡን ሴንተር ኦፍ ኢቪዬሽን አስታወቀ።…