አየር መንገዱ እቃ ማጓጓዝ በዓለም አቀፍ ደረጃ 7ኛ ሆነ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በእቃ ማጓጓዣ ትራንስፖርት (ካርጎ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በ7ኛ መቀመጡን ሴንተር ኦፍ ኢቪዬሽን አስታወቀ።

አየር መንገዱ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት በእቃ ማጓጓዣ ትራንስፖርት ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡም ተገልጿል፡፡