ከግንቦት ወር አጋማሽ ጀምሮ የክረምት ዝናብ በተወሰኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች ተፅዕኖ እንደሚኖረው ተገለጸ

ግንቦት 13/2013 (ዋልታ) – ከግንቦት ወር አጋማሽ ጀምሮ የተወሰኑ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የክረምት ዝናብ ተፅዕኖ ውስጥ እንደሚወድቁ…