ህዝብና ፓርቲዎች ከመንግስት ጋር ተቀራርበው በመስራት ሀገራዊ ምርጫው ነጻና ተአማኒ እንዲሆን ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

መጋቢት 02/2013 (ዋልታ) – በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፖርቲዎችና ህዝቡ ከመንግስት ጋር ተቀራርበው በመስራት የዘንድሮ 6ኛው…