ኢትዮጵያን ለማዳን ሁሉም አንድ መሆን ይገባዋል- ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ

ሚያዝያ 26/2013 (ዋልታ) – ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ግንባር ፈጥረው የተነሱባት አገር በመሆኗ…