ጠ/ሚ ዐቢይ ከፕሬዚዳንት ማክሮን ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ እና በፈረንሳይ መካከል ስላለው የተጠናከረ ትብብር፣ እንዲሁም በሀገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች…

በኦሮሚያ ክልል ቆላማ መሬት ላይ 130 ሺህ ሄክታር ስንዴ በመስኖ ማልማት መቻሉ የሚደነቅ ተግባር ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

በኦሮሚያ ክልል ቆላማ መሬት ላይ 130 ሺህ ሄክታር ስንዴ በመስኖ ማልማት መቻሉ የሚደነቅ ተግባር ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር…

ሐሳባችን፣ ሥራችንና ንግግራችን ሁሉ የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚመጥን መሆን ቢችል መልካም ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት፤ ሐሳባችን፣ ሥራችንና ንግግራችን ሁሉ የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚመጥን መሆን ቢችል መልካም ነው ሲሉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች ላይ ዐሻራቸውን በማሳረፍ ላይ ለሚገኙ አካላት ምስጋና አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች ላይ ዐሻራቸውን በማሳረፍ ላይ ለሚገኙ አካላት ምስጋናቸውን አቀረቡ፡፡ “የገበታ…

ጠላቶች ኢትዮጵያን በብሔርና በኃይማኖት ለመከፋፈል ያላቸው ፍላጎት ዛሬም አልጠፋም-ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “ጠላቶች ኢትዮጵያን በብሔርና በኃይማኖት ለመከፋፈል ያላቸው ፍላጎት ዛሬም አልጠፋም” ሲሉ ገለጹ፡፡ ከመተከል…