ጠ/ሚ ዐቢይ የ’ገበታ ለሀገር’ መዳረሻዎች በኤግዚቢሽን መልክ እንዲቀርብ አስተዋጽዖ ላደረጉ ምስጋና አቀረቡ

የካቲት 13/2013 (ዋልታ) – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በሚካሄደው የ’ገበታ ለሀገር’ መርሐ ግብር የሶስቱን መዳረሻዎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር የሚሆን የአንድነት ንቅናቄን አስጀምሩ

  የካቲት 11/2013 (ዋልታ) – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የክልል ፕሬዚዳንቶች እና የከተማ ርዕሰ መስተዳድሮች ለትግራይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከጀርመኗ መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጀርመኗ መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀጠናዊና ዓለም…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አርሶአደሮችን አመሰገኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንን ለመመገብ ቀን ከሌት የሚተጉ አርሶ አደሮችን አመስግነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻቸው…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ደህንነት አስመልክቶ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ የሀሰት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ደህንነት አስመልክቶ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ የሀሰት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መልዕክት…