ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፉ ሀገራዊ ዐቅም በመፍጠር የውጪ ምንዛሬ የማግኘት አቅሟን ታጠናክራለች – ጠ/ሚ ዐቢይ

ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ማምረት የሚያስችል ሀገራዊ ዐቅም በመፍጠር የውጪ ገበያ እና የውጪ ምንዛሬ የማግኘት አቅሟን እንደምታጠናክር…