በምዕራብ ኦሮሚያ ዞኖች በአምስት ቀናት ከታቀደው 92% መራጮች መመዝገባቸው ተገለጸ

ግንቦት 05/2013 (ዋልታ) – የመራጮች ምዝገባ ዘግይቶ በተጀመረባቸው የምዕራብ ኦሮሚያ ዞኖች በአምስት ቀን ብቻ የዕቅዱን 92% መመዝገብ እንደተቻለ ከክልሉ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።