ብሔራዊ የጸር ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሰራቸው ስራዎችን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ገመገመ

ጥር 3/2015 (ዋልታ) ብሔራዊ የጸር ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሰራቸው ስራዎችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሐርመድ በተገኙበት ገምግሟል።

እስካሁን ከህብረተሰቡ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሙስና ወንጀል የተመለከቱ ጥቆማዎች መድረሳቸውም ተገልጿል።

ኮሚቴው እነዚህን ጥቆማዎች በህግ አግባብ እንዲጣሩ በማድረግ እስካሁን 110 የምርመራ መዝግቦች እንዲከፈቱ መደረጋቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመክላታል፡፡

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW