አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ

 

የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ።

ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ፣ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ነው የመከሩት፡፡

በውይይቱም በክልሉ የሰፈነውን ሰላም የበለጠ ማጠናከር እና በሀገሪቱ እየተተገበረ ባለው የህግ ማስከበር ስራዎች ላይ የሀገር ሽማግሌዎች የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ መቅረቡን የሶማሌ ክልል ቴሌቪዥን ዘግቧል፡