ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የሴቶች የስራ ፈጠራ ፕሮጀክትን ለማገዝ የሚውል የ100 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።
ከባንኩ ትዊተር ገጽ የተገኘው መረጃ እንዳመለከተው ድጋፉ ሴት ስራ ፈጣሪዎችን ስራዎቻቸውን ለማሳደግ የሚችሉበት ገንዘብ፣ ክህሎትና አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላል ተብሏል፡፡