የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

የካቲት 15/2014 (ዋልታ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡

የምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ጥያቄዎቻቸውን እያነሱ ይገኛሉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱት ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡