የመራጮች መዝገብ ይፋ ማድረጊያና የአቤቱታ ማቅረቢያ ጊዜ

መስከረም 6/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች መዝገብ ይፋ ማድረጊያ እና የአቤቱታ ማቅረቢያ ጊዜ መስከረም 12 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ አስታወቀ፡፡

6ኛው አገራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው በደቡብ፣ ሶማሌና ሃረሪ ክልሎች ምርጫው መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይታወቃል፡፡