የተለያዩ ተቋማት በ’ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ አደረጉ

የተለያዩ ተቋማት በ’ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ  ቃል  የገቡትን  ገንዘብ ገቢ  በማድረግ ደረሰኝ አስረክበዋል፡፡

በዚህም መሰረት፣

አዳማ ቆርቆሮ እና ሚስማር ፋብሪካ  – 10 ሚሊየን ብር

ላየንስ ግሩፕ – 5 ሚሊየን ብር

በላይነህ ክንዴ – 10 ሚሊየን ብር

የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን – 5 ሚሊየን ብር

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን – 10 ሚሊየን ብር

ኬርቻንሺ ትሬዲንግ – 10 ሚሊየን ብር

ባለዛፍ አልኮል – 5 ሚሊየን ብር

ሆራ ትሬዲንግ – 15 ሚሊየን ብር

ኢትዮ ጋባና ትሬዲንግ – 5 ሚሊየን ብር

ጭላሎ የምግብ ማምረቻ ኮምፕሌክስ – 5 ሚሊየን ብር ገቢ ማድረጋቸው ታውቋል።

መረጃውን ያገኘነው ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ነው፡፡