የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

የካቲት 18 /2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ግምገማ ተካሂዷል፡፡

ግምገማው በከተማው ከተቀመጠው ግብ አንጻር የተቃኙ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል፡፡