የአፍሪካ ኅብረት የአስፈፃሚዎች ስብሰባ ተጀመር

ጥቅምት 4/2014 (ዋልታ) በአዲስ አበባ የሚካሄደው 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ።
በዚህም አስፈፃሚዎቹ ትኩረት በሚያሻቸው አኅጉራዊ እና ዓለም ዐቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ይካሂዳሉ።
ስብሰባው ዛሬና ነገ የሚካሄድ ሲሆን ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከሰት ወዲህ በአካል ሲደረግም የመጀመሪው ጉባኤ ነው፡፡
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!