የኢትዮጵያ አየር ኃይል መስፍን ኢንጅነሪንግ መታ

ጥቅምት 18/2014(ዋልታ) ዛሬ የኢትዮጵያ አየር ኃይል መቀሌ የሚገኘውን መስፍን ኢንጅነሪንግ ሁለተኛው ክፍል በአየር መምታቱን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ።
የመስፍን ኢንጅነሪንግ ሁለተኛው ክፍል አሸባሪው ሕወሓት ወታደራዊ መሳሪያዎችን የሚጠግንበት ቦታ ነው።
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!