የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩቱ ለአቶ ማሩ ተፈራ የክብር ዶክትሬት ሰጠ

ነሐሴ 21/2015 (አዲስ ዋልታ) የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩቱ ለአቶ ማሩ ተፈራ የክብር ዶክትሬት ሰጠ።

ማሩ ተፈራ በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በብረታ ብረትና እንጨት ስራ ያገኙትን ልምድ በማሳደግ በዘርፉ ተንቀሳቃሽ ቤቶች፣ የመኪና መገጣጠሚያ እና መሰል ተግባራትን በስኬት የተወጡ መሆናቸው ተጠቁሟል።

የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩቱ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አዋጅ መቋቋሙን ተከትሎ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለአቶ ማሩ የክብር ዶክትሬት መስጠቱም ነው