የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ/ነገ ጀምሮ 8181 የአጭር ጽሑፍ መልዕክትን በመጠቀም ማወቅ እንደሚችሉ ተገለጸ

መጋቢት 20/2013 (ዋልታ) – የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ/ነገ ጀምሮ 8181 የአጭር ጽሑፍ መልዕክትን በመጠቀም ማወቅ እንደሚችሉ ተገለጸ፡፡
የ12ኛ ክፍል ፈተና እርማት መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር) ዛሬ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀው፣ ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ/ነገ ጀምሮ 8181 የአጭር ጽሑፍ መልዕክት የስልክ መስመርን በመጠቀም ማወቅ እንደሚችሉ ጠቁመዋል።
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/waltainfo
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የትዊተር ገፃችን
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!