የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

መጋቢት 21/2013 (ዋልታ) – የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ መሆኑን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል።
ተፈታኝ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት http://result.neaea.gov.et የሚለውን አድርሻ መጠቀም እንደሚችሉ ነው ኤጀንሲው ያስታወቀው።
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/waltainfo
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የትዊተር ገፃችን
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!