ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለትንሳዔ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ


ሚያዝያ 24/2013 (ዋልታ) –
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለመላው የክርስትና እምነቶች ተከታዮች መልካም የብርሃነ ትንሳዔ በዓል ይሁንላችሁ ሲሉ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡

በሕይወት ሆነው በሞቀ ቤታቸው ያላቸውን ተቋድሰው ለማክበር እንደእኛ ዕድሉን ያላገኙትን በርካታ ወገኖቻችንን በማስታወስ፣ በመደገፍና ያለንን በማካፈል እናክብር ማታቸውን ከፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡