24 ሲቪል ማህበራት ለመራጮች ትምህርት ለማስተማር የመጀመሪያ ዙር እውቅና ተሰጣቸው

                                 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርት ለማስተማር የእውቅና ጥያቄ ላቀረቡ ሲቪል ማህበራት የመጀመሪያ ዙር እውቅና ሰጠ።

ቦርዱ የመራጮች ትምህርትን ለሚያስተምሩ ሲቪል ማህበራት እውቅና ለመስጠት ባወጣው ጥሪ መሰረት ሲቪል ማህበራት ማመልከቻቸውን ማስገባታቸው ይታወሳል።

በዚህም መሰረት የማህበራቱን ማሟላት ያለባቸው ቀሪ ሰነዶች በመጠየቅ ሲሰራ መቆየቱን አስታውቋል፡፡

በዚህም መሰረት ከስር የተጠቀሱት ድርጅቶች  የመጀመሪያ ዙር እውቅና  በቦርዱ የተሰጣቸው  ናቸው፡፡

  1. ሮሂ ወዱ ላይቭስቶክ ኮምውኒቲ ዴቨሎፐመንት
  2. ኢምፐቲ ፎር ላይፍ ዴቨሎፕመንት አሶሲየሽን
  3. ቮይስ ፎር ጁስቲስ ኤንድ ዴቨሎፐመንት ኢንተርናሽናል
  4. ሴንተር ፎር አድቫንስመንት ኦፍ ራይትስ ኤንድ ዴሞክራሲ
  5. ኮንሶርቲየም ኦፍ ኢትዮጵያን ሂውማን ራይት ኦርጋናይዜሽን
  6. ሴንተር ኦፍ ኮንሰርን
  7. ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስስ ኦርጋናይዜሽን
  8. መሽሩም ኢንተግሬትድ ዴቨሎፐመንት ኦርጋናይዜሽን
  9. ፍሌቨር ቱዴቨሎፕ ፐርሰን ዊዝ ዲሰብሊቲ
  10. መሶበ በጎ አድራጎት መርጃ ግብረ ሰናይ ድርጅት
  11. ፊውቸር ጀነሬሽን ፎር ቨልነረብል ኤይድ ኦርጋናይዜሽን
  12. ዲሬ ኢንተግሬትድ ኮሚኒቲ ዴቨሎፕመንት
  13. ሆፕፉል ጀነሬሽን ፎር ዴቨሎፐመንት
  14. ኢትዮጵያን ሂውማን ራይት ካውንስል
  15. የረድኤት ኢኒሺዬቲቭ ፎር ዴቨሎፐመንት
  16. አግሮ ፓስቶራል ኢኒሺየቲቭ ፎር ድቨሎፐመንት
  17. ኢኒሺዬቲቭ ፎር ፒስ ኤንድ ድቨሎፕመንት
  18. ተርካንፊ ሰስተይኔብል ዴቨሎፕመንት
  19. ፋና አዲስ ትውልድ ኢትዮጵያ
  20. ፓስቶራሊስት ዌልፌር ኦርጋናይዜሽን
  21. ቮት ለኢትዮጵያዬ
  22. ዱዋው ኮሚውኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን
  23. ዩዝ ኤንድ ከልቸራል ዴቨሎፕመንት ፋውንዴሽን
  24. ሄልዝ ኤንድ ሆልነስ ኢትዮጵያ

(ምንጭ፡-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ)