3ሺ የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ተወካዮች ሐረር ከተማ ገቡ

11ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ለማክበር 3ሺ ብሄረሰቡ ተወካዮች ወደ ወደ ከተማ ሃረር ከተማ መግባታቸውን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈትቤት ገለጸ ፡፡

የጽሕፈትቤቱ ኃላፊ አቶ እስክንድር አብዱልራሕማን ለዋልታ እምንደገለጹት፤ በዓሉን ለማክበር የብሄሮች ፣በሄረሰቦች ተወካዮቹ ሐረር ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ፡፡

ተወካዮቹ የከተማዋን መሰረተ ልማቶችን ተዘዋውረው መጎብኘታቸውን ጨምረው አስታውቀዋል፡፡

በከተማዋ ከተገነቡ የልማት ተቋማት የሐረሪ ባህል ማዕከል፣ የብረታብረት መለዋወጫ ማምረቻ ፋብሪካ እና ሌሎችም የልማት አውታሮች ነገ እንደሚመረቁ ነው የጠቆሙት ፡፡

እንደዚሁም በህገ- መንግስትና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ በነገው ዕለት ሲምፖዚየም እንደሚካሄድ  አቶ እስክንድር ገልጸዋል፡፡