በመደመር ፍልስፍና ላይ የሚያተኩር አዲስ ወግ – አንድ ጉዳይ ውይይት ዛሬ ይካሄዳል

በመደመር ፍልስፍና ላይ የሚያተኩር አዲስ ወግ – አንድ ጉዳይ ውይይት በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ይካሄዳል፡፡

ውይይቱ ቅዳሜ ዕለት በመጽሃፍ መልክ ታትሞ በተሰራጨው የመደመር ፍልስፍና ላይ እንደሚያተኩር ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

አዲስ ወግ – አንድ ጉዳይ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች መካሄዱ የሚታወስ ነው፡፡