337 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

መጋቢት 25/2013 (ዋልታ) – ሶስት መቶ ሰላሳ ሰባት ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ከተማ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/waltainfo
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛው የትዊተር ገፃችን
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!