በሲሪላንካ ቤተክርስቲያናትንና ሆቴሎችን ኢላማ ባደረገ ጥቃት 160 ሰዎች ተገደሉ

በሲሪላንካ ቤተክርስቲያናትንና ሆቴሎችን ኢላማ ባደረገ ጥቃት በትንሹ 160 ሰዎች መገደላቸን ቢቢሲ ዘቧል፡፡

ጥቃቱ የደረሰዉ በሀገሪቱ በሶስት ግዛት በሚገኙ ቤተክርስቲያናት የፋሲካ ፀሎት እያደረጉ ባለበት ወቅት መሆኑ ታዉቋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም አራት ሆቴሎት የጥቃቱ ሰለባ ሆነዋል፡፡

የሁገሪቱ መንግስት ጥቃቱን መነሻ በማድረግ ሰአት እላፊ አወጇል፤ በዋናዋና ማህበራዊ ሚዲያዎች ጊዜያዊ ሊኖር እንዲችል ተናግሯል፡፡

ጥቃቱን ያደረሰዉ ቡድን እስካሁን ይፋ አልተደረገም፡፡