ሚኒስትሩ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በግብጽ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ እንደነበር ገለጹ

ሐምሌ 7/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግብጽ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ እንደነበር የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር…

ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት ሉዓላዊነትና ነፃነት ላይ የተመሰረተው ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ትፈልጋለች – አምባሳደር ኤቭጌኒ ተርኪሂን

ሐምሌ 5/2015 (ዋልታ) ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት ሉዓላዊነትና ነፃነት ላይ የተመሰረተው ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ትፈልጋለች ሲሉ በኢትዮጵያ…

በጅግጅጋ ከተማ በእሳት አደጋ ንብረታቸው የተጎዳባቸው ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም የሀብት ማሰባሰብ ስራ ተጀመረ

ሐምሌ 4/2015 (ዋልታ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ንብረታቸው የተጎዳባቸው ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም…

ርዕሰ መስተዳድሩ መንግስታዊ ካልሆኑ የልማት ድርጅቶች ጋር ተወያዩ

ሐምሌ 4/2015 (ዋልታ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋን ለመከላከል በተዘጋጀ…

ሚኒስቴሩ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል 361 ሺሕ 415 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱን ገለጸ

ሐምሌ 4/2015 (ዋልታ) በኢትዮጰያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ለተያዘው እቅድ 361 ሺሕ 415 ሄክታር…

የከተማ አስተዳደሩ የ2016 በጀት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

ሐምሌ 2/2015 (ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም በጀት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ሆኖ…