ወርቅና ብር ይዘው መውጣት አይችሉም ሲሉ የነበሩ ሰራተኞች በካሜራ እገዛ በቁጥጥር ስር ውለዋል – የኢትዮጵያ አየር መንገድ

መጋቢት 9/2016 (አዲስ ዋልታ) ወርቅና ብር ይዘው መውጣት አይችሉም ሲሉ የነበሩት አካላት የጉምሩክ ክፍልን የሚመለከት እንደነበርና…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር ተወየዩ

መጋቢት 9/2016 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር…

ወደ መድረክ መመለስ እፈልጋለሁ – ድምፃዊት ቤተልሔም (አነጋግረኝ)

ወደ መድረክ መመለስ እፈልጋለሁ – ድምፃዊት ቤተልሔም (አነጋግረኝ)- አዲስ ዋልታ ቴሌቭዥንም፤ ድምፃዊቷ አዲስ ሙዚቃ ታወጣ ዘንድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ‘የኢትዮጵያ ተቋማት ስኬት ሽልማትን’ አበረከቱ

መጋቢት 3/2016 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአምስት ተቋማት ‘የኢትዮጵያ ተቋማት ስኬት ሽልማትን’ አበርክተዋል፡፡…

አየር መንገዱ ላይ እየተሰሙ ያሉ ቅሬታዎችን መርምሮ መፍትሄ ለመስጠት እየሰራሁ ነው – የኢትዮጵያ አየር መንገድ

መጋቢት 3/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰሞኑን እየተሰሙ ያሉ ቅሬታዎችን መርምሮ መፍትሄ ለመስጠት እየሰራ መሆኑን…

ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሻምፒዮንሽ ሊግ ሁለት ተጠበባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ

መጋቢት 3/2016 (አዲስ ዋልታ) ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሸምፒዮንስ ሊግ ሁለት ተጠባቂ የሁለተኛ ዙር የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች…