የባንኮች አጠቃላይ ተቀማጭ ሂሳብ ከ 688 ቢሊየን ብር በላይ መድረሱ ተገለጸ

በኢትዮጵያ የባንኮች አጠቃለይ ተቀማጭ ሂሳብ ከ688 ቢሊየን ብር በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለጸ። በባንኩ የገንዘብና…

በኢትዮጵያ ንግድ ህግ ማሻሻያ ረቂቅ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ወይይት እየተካሄደ ነው

በኢትዮጵያ ንግድ ህግ ማሻሻያ ረቂቅ ዙርያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የግብዓት ማሰባሰቢያ ጥናትና ውይይት  እየተከናወነ መሆኑን የፌደራል…

አየር መንገዱ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ዛሬ ከቦይንግ ኩባንያ ይረከባል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት በአይነቱ የተለየ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን  ከቦይንግ ኩባንያ እንደሚረከብ ተገለጸ፡፡ በደማቅ ሁኔታ…

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከቻይና የኢንቨስትመንት ልዑካን ቡድን ጋር ተወያየ

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከቻይና ኩባንያዎች ተውጣጥተው ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ የልዑካን ቡድን ጋር በኢትዮዽያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ውይይት…

አየር መንገዱ በያዝነው ወር ወደ ባርሴሎና ከተማ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰኔ 24፣ 2010 ዓ.ም በስፔኗ የባርሴሎና ከተማ በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል። ወደ ከተማዋ የሚደረገው በረራ…

በገቢና ወጪ እቃዎች ላይ የጥራት ቁጥጥር በመደረግ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ለመንግስት ገቢ ተደረገ

በገቢና ወጪ እቃዎች ላይ የጥራት ቁጥጥር በማድረግ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ለመንግስት ገቢ ማድረጉን ንግድ ሚኒስቴር…